Tender Detail

Tender Details

  • Company አርሲ ዞን አርባጉጉ የገበሬዎች ሕ/ሥ/ዩኒየን ሀላፊነቱ የተወሰነ
  • Address አርባጉጉ የገ/ሕ/ሥራ/ ዩኒየን አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 21 09 68 80
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price10.00
  • opening date2026-01-27 00:00:00
  • Categories Agricultural Materials , Machinery And Vehicles

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን ኃ/የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ሁለተኛ (2) ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

አርባጉጉ የገበሬዎች ህብረት ስራ ዩኒየን /የተወሰነ ያገለገሉ YTO-130 የሆነ የእርሻ ትራክተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት:-

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ነጥቦች በማሟላት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ያስታውቃል።

1.     ለጨረታው የወጡ የእርሻ ትራክተሮች የሆኑ ተሽከርካሪዎች 1 የሰሌዳ ቁጥር ኦሮ 1238 መነሻ ዋጋ 1,985,000 (አንድ ሚሊየን ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አምስት ብር) 2 የሰሌዳ ቁጥር ኦሮ 1239 1,750,530 (አንድ ሚሊየን ሰባት መቶ ሃምሳ አምስት መቶ ሰላሳ ብር)

2.     ተጫራቾች የማይመለስ ብር cበመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአርባጉጉ የገ//ስራ/ዩኒየን//ቤት መግዛት የምትችሉ መሆኑንና ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የስራ ቀናት መግዛት ወይም መውሰድ ይችላሉ።

3.     ተጫራቾ ግለሰብ ወይም የገበሬ አበል የሆነ የዘመኑ የታደሰ መታወቂያ ማቅረብ አለበት፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጨረታውን 10% CPO በማቅረብ መጫረት ይችላሉ።

5.     ተሽከርካሪዎችን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን እስከ 1000 (ሰዓት) ድረስ በአርባጉጉ የገበሮች ህብረት ስራ ዩኒየን አዳማ መጋዘን ጊቢ ውስጥ ሙገር አካባቢ ታደሰ አበበ ህንፃ ጀርባ ማየት ይችላሉ

6.     ጨረታው 16 ቀን ከጠዋቱ 430 (ሰዓት) ጀምሮ ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የአርባጉጉ የገ/ህብረት ስራ ዩኒየን አዳማ መጋዘን ተዘግቶ 500 ላይ ይከፈታል።

7.     ጨረታው 16 የስራ ቀን ካልሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከቀኑ 430 (ሰዓት) ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወሊሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ እለት 500 (ሰዓት) ላይ ይከፈታል።

8.     ተጫራቾቹ የግል ድርጅት ወይም የመንግስት ድርጅት ከሆኑ የውክልና ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።

9.     ተጫራቾቹ ጨረታውን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ 10 ቀን ውስጥ ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ትራክተሮቹን መውሰድ አለባቸው።

10. ዩኒየኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

11. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በዩኒየኑ /ቤት በመገኘት ወይም

 

በስ. 0921 096 880 / 0920 063 165 / 0917 034 343 ደውለው መረዳት ይችላሉ።

አድራሻችን- አርባጉጉ የገ//ሥራ/ዩኒየን አርሲ ዞን መርቲ ወረዳ አቦምሳ ከተማ

 

አርሲ ዞን አርባጉጉ የገበሬዎች //ዩኒየን ሀላፊነቱ የተወሰነ

Save Tender