Tender Detail

Tender Details

  • Company የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን
  • Address ወልቂጤ ከተማ ወደ ወልቂጤ ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ በሚወስደው አስፋልት መንገድ ላይ የድሮው የወልቂጤ ከተማ ስፖርተኞች ማደርያ ጊቢ ውስጥ : በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 011 365 9932
  • Website
  • Deadline28 Jan 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-01-28 00:00:00
  • Categories Vehicle Battery

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ከአገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ////B5/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ልል መንገዶች ባለስልጣን ለቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎች እና ማሽነሪዎች ከአገልግሎት የሚውል የተለያየ መጠን ያላቸው ባትሪዎች ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም

1.     ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብር የተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ሥራ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ (የአቅራቢነት ምስ ወረቀት፣ መንግስት /ቤቶች በሚያወጡት ጨረታ ላይ መሳተፍ የሚያስችል የምስ ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስ ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡:

2.     ተጫራቾች በታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናንሻል ዋና እና ሁለት ኮፒ የቴክኒካል ፕሮፖዛሉን ዋና እና ሁለት ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ ኦሪጅናል እና ኮፒ በማለት እና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በተለየ ፖስታ ለብቻው በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

3.     ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ/ ብር ብቻ ለእያንዳንዱ ሎት በመፈል ከባለስልጣኑ ዋና /ቤት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

4.     የጨረታው አሽናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈረቶች መሰረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ፍት ነው

5.     አቅራቢዎች ጨረታውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ቀን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ኛው ቀን ከቀኑ 800 ድረስ ይሆናልጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 830 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡

6.     ተጫራቾች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዘንድ ዕውቅና ካላቸው የፋይናንስ ተቋም በቅደመ ሁኔታዎቸ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ወይም /c.p.o/ ለአንድ ባትሪ ዓይነትና መጠን ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። በኢንሹራንስ ዋስትና የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡

7.     ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሰረት ጨረታውን ማቅረብ አለባቸውከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

8.     /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

9.     ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን ግዥና ንብረት አስተዳደር ኬዝ ቲም፡፡

 

የስልክ ቁጥር 0113659932

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንገዶች ባለስልጣን

ኢትዮጵያ

Save Tender