በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለመብት አቶ ተስፋዬ አለሙ 4 ሰዎች እና የፍርድ ባለዕዳ አቶ ግስላ መኮንን፣ ጣልቃ ገብ የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ አዳማ ዲስትሪክት መካከል ያለውን የአፈጻጸም ከርክር አስመልከቶ የቅይጥ አገልግሎት ቤት የማስረጃ ወረቀት ፍቃድ ቁጥር ETo0001043356 እና የመሬት ቁራሽ መለያ ቁጥር OR001011505010 የሆነ በቀን 15/03/2015 በፍርድ ባለዕዳ በአቶ ግስላ መኮንን ደምሴ ስም የተመዘገበ በአዳማ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ጎሮ ወረዳ ውስጥ በመሬት ስፋት 523.43 ሜ² ላይ ሰፍሮ የሚገኝ በባለሙያ የቀረበ ግምት ብር 6,045,817.60 (ስድስት ሚሊዮንአርባ አምስት ሺህ _ ስምንት መቶ አስራ ሰባት ብር ከ60/100) እና ሙሉ የሶስት ቋት ወፍጮ ዋጋ ደግሞ ብር858,000.00 (ስምንት መቶ ሃምሳ አምስት ሺህ ብር) በአጠቃላይብር 6,903,81760 (ስድስት ሚሊዮን ዘጠን መቶ ሶስት ሺህ ስምንት መቶ አስራ ሰባት ብር ከ60/10) በቀን 07/06/2018 ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ድረስ በጨረታ ስለሚሸጥ መግዛት የሚፈልግ አካል ቤቱ በሚገኝበት ቦታቀርቦ የጨረታ ማስከበሪያ ከጨረታ መነሻ ዋጋ ውስጥ ብር 1/4ኛ CPO አስይዞ በጨረታ ተወዳድሮ መግዛት የሚችል መሆኑን ፍርድ ቤቱ አዟል።
በአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት
