Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline02 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-02-02 00:00:00
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Machinery

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:-Manual Road Sweepers, Pressure washers, Hot water high pressure cleaner, Blower Machine etc) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

CN/ICB/22/18

 

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር የጽዳት ማሽኖች (Cleanings Machineries:-Manual Road Sweepers, Pressure washers, Hot water high pressure cleaner, Blower Machine etc) ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ተፈልጓል።

በዚህም የጽዳት ማሽኖች (Cleaning Machineries) ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት የመሳሰሉትን ሰነዶች በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700-1100) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ የጽዳት ማሽኖች (Cleaning Machineries) ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ... ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥር 25 ቀን 2018 . 400 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ

ኢትዮጵያ

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Save Tender