የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የታተሙ የተወረሱ እና ህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ ጥር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የታተሙ የተወረሱ እና ህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ ጥር 20/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፉ የፀናናየታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 19/05/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም
|
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 15/5/2018 እስከ19/5/2018 ዓ.ም |
የጨረታ መዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1
|
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
|
ግልጽ ጨረታ
|
ጥር 20/2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 047-211-62-87/047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት