በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግ/ጨ/ቁጥር
02/2018 ዓ/ም
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በ2018 በጀት ዓመት ለዕዙ አገልግሎት የሚውሉ:-
1. የቶዮታ 1HZJ 79 መኪና መለዋወጫ ዕቃ፣ የቮልቮ የተሽከርካሪ ጎማ፣ የቮልቮ መኪና መለዋወጫ ዕቃ እና የአይሱዙ ኤፌሳር መኪና መለዋወጫ ዕቃ
2. አላቂ የጋራዥ ዕቃዎች
በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም የሚከተሉቱን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን። በዚህ መሠረት በዘርፉ የተሰማሩበት የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት ያላቸው፣ የምዝገባ የምስክር ወረቀትና የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች የማይመስስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ብቻ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ ከ2:30 እስከ 6፡00 ሰዓት፣ ከሰዓት በኋላ ከ7:30 ሰዓት እስከ 11:00 ሰዓት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ በሚገኘው ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 በመቅረብ እስከ ጥር 25/2018 ዓ/ም የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ። ጨረታው ጥር 25/2018 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሆለታ ሳዳሞ 6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግቢ ይከፈታል። መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
0928 922252/0908257027
በሀገር መከላከያ ሚ/ር የ6ኛ ዕዝ ሜንቴናንስ ግዥ
ሆለታ ሳዳሞ
