Tender Detail

Tender Details

  • Company Central Ethiopia Region Bureau of Agriculture (ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዱራሜ ከተማ ፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት : ኢትዮጵያ, Phone: 0465541461
  • Website
  • Deadline08 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-08 00:00:00
  • Categories Pumps, Motors And Compressors , Solar And Photovoltaic

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ግብርና ቢሮ ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ሶላር ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 093/18

 

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንሥት ግብርና ለአነስተኛ መስኖ ሥራ የሚያስፈልግ ፓምፕ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ዛት ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃው ዓይነት

ኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

1.

ሶላር ሰብመርሰብል ፓምከነሙሉ ዕቃዎቹ (Solar Submersebile Pump With all Accesseries)

በቁጥር (No)

13

 

120,000

 

9:00

 

9:05

2.

ሶላር ሰርፌስ ፓምፕ ከነሙሉ ዕቃዎች (Solar Surface Pump With all Accessories)

በቁጥር (No)

7

 

መሟ ባቸው ዴታዎች

·        በስራ በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ወረቀት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር እና የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢነት ሰነዶችን ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች በጨረታ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 45 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

·        በተጫራቾች የሚያቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ .. ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባን ዋስትና ያስያዙበት ማቅረብ አለባቸው፡፡

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን 16/05/2018 / 900 ሰዓት የማይመለስ ብር 200 ለሰነድ በመፈል ዱራሜ ከተማ በሚገኘው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 መውሰድ ይችላሉ።

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ (ፕሮፎርማ በመሙላት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የቴከኒካልና ፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ ፖስታ በማዘጋጀ በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡

·        የጨረታው ሳጥን 29/6/2018 . ከቀኑ 900 ታሽጎ 905 ሰዓት ተጫራ /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 003 ይከፈታል፡፡

·        ቢሮው ለዚህ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

መረጃ በስልክ ቁጥር 046-554 1461 ይጠቀሙ።

 

የማዕከ ኢትዮጵያ ልል መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender