Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Police College (የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ)
  • Address አዳማ ከተማ ፡ ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0942410695
  • Websitehttps://oromiapolicecollege.edu.et
  • Deadline09 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-02-09 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ የጨረታውን ሰነድ በመግዛት ጨረታው ላይ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታውን ለመወዳደር የምትፈልጉ፡-

1.     የጨረታው ሰነድ የተዘጋጀው በኦሮሚኛ ቋንቋ ስለሆነ ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) በኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ስም በተከፈተ የሂሳብ ቁጥር 1000133792817 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በመክፈል ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ከሰኞ እስከ አርብ/ ባለው ጊዜ ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

2.     ማንኛውም ተጫራች ጠቅላላ ዋጋ ለውድድር ያቀረቡትን 10% የጨረታ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።

3.     የሚሸጡ ብረታ ብረቶችን አስመልክቶ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 300 እስከ 1030 በአካል በመቅረብ ማየት ይቻላል፡፡

4.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ኮፒውን በተናጥል በፖስታ አሽገው ማቅረብ አለባቸው።

5.     የጨረታው ሰነድ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት አየር ላይ ከቆየ በኋላ 11ኛው ቀን ጠዋት እስከ 400 ሰዓት የጨረታው ሰነድ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ በዚሁ ዕለት ጠዋት 430 ታሽጎ 445 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ በኮሌጁ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡

6.     ኮሌጁ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7.     አጠቃላይ ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ በስ/. 0913015046/ 0911909586/ 0973752304

 

የኦሮሚያ ፖሊስ

Save Tender