ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ
የጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፤ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ/ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ ዕቃዎች እና ኮስሞቲክሶች ባሉበት ሁኔታ የካቲት 02 ቀን 2018 ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ በፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 01/06/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ መቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፣
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከ 28/5/2018 እስከ 01/6/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ግልጽ ጨረታ |
የካቲት 02 ቀን 2018 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-221-62-87/047-211-29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
