Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ከታች የተጠቀሱትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ግጨ 12/2018 .

 

የኢትዮጵያ ፖስታ ከዚህ በታች  ከሎት 1 እስከ ሎት 3 ከታች የተጠቀሱትን የጨረታ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተራቁ

 

ሎት

 

የጨረታ አይነት

 

ብዛት

 

ሰነድ የሚመለስበት

 

የመክፈቻ ቀን

 

1

 

ሎት 1

 

የዲጂታል ስክሪን ኪራይ

 

 

ሰነድ የሚመለስበ የካቲት 18 ቀን/2018 . ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ሰዓት

 

የመክፈቻ ቀን በዕለቱ የካቲት 18 /2018 . ከቀኑ 8:30 ይከፈታል

 

2

 

ሎት 2

 

የመልዕክት መላኪያ ካርቶን ግዥ

 

 

3

 

ሎት 3

 

ሳይክል ላይ ማስታወቂያ ስራ

 

 

 

የኢትዮጵያ ፖስታ

Save Tender