Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Electric Utility (የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት)
  • Address ፒያሳ አካባቢ በሚገኛው አዲሱ የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ህንፃ 15ኛ ፎቅ የሰፕላይ ቼይን እና ንብረት ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-38-98
  • Websitehttp://www.ethiopianelectricutility.gov.et/
  • Deadline20 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-20 00:00:00
  • Categories Metals And Metal Working

ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የቴክኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ-ግጨ/022/2018

 

ተቋማችን የቴኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

 

ሎት

የዕቃው ዓይነት

የጨረታ ማስከበሪያ (CPO)

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

1

የቴኒሻን ቁም ሳጥን (Personal locker for Technician)

150,000.00

የካቲት 13 ቀን 2018 . ከቀኑ 8:00 ሰዓት

የካቲት 13 ቀን 2018 . ከቀኑ 830 ሰዓት

 

1.     ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታ ሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡

2.     ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ንብ ባን በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ላይ በሚገኘው ፍሲትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል በመምጣት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመፈል ሶፍት ኮፒ በኢሜይል አድራሻቸው መውሰድ ይችላሉ

3.     አድራሻ፡- ሲኮ ንብ ባንክ በሚገኝበት ዋናው መስሪያ ቤት የኢትዮጵያ ኤሌትሪከ አገልሎት ዋናው መስሪያ ቤት 10 ፎቅ ፍሊትና ፋሲሊቲ ግዥ ፍል ስልክ ቁጥር 011-156-01-48

4.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባን ዋስትና ETHIOPIAN ELECIRIC UTILITY በሚል መሆን ይኖርበታል፤

5.     ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

6.     ጨረታው ከላይ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ተጫራቾች ወደም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም/ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 830 ሰዓት ይከፈታል፡፡

7.     ተቋሙ የተሻ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊ ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

Save Tender