Tender Detail

Tender Details

  • Company የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት
  • Address ከሚሴ ከተማ ፡ አማራ ክልል ፡ ኢትዯጵያ, Phone: 033 554 02-55
  • Website
  • Deadline26 Feb 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-02-27 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 ከ ሀ እስከ ሠ በተዘረዘረው መሰረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ቦታዎች ስፋታቸው 987 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈል


2018 . 3 ዙር የሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብከመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን በከሚሴ ከተማ አስተዳደር የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ በሚደነግገው አዋጅ ቁጥር 721/2004 አንቀፅ 8 ንዑስ አንቀፅ 1 እስከ በተዘረዘረው መሰረት በከሚሴ ከተማ ውስጥ የሚገኙ ቦታዎች ስፋታቸው 987 ካሬ ሜትር የሆኑ ለድርጅት አገልግሎት የሚውሉ የልማት ቦታዎችን በመደበኛ ጨረታ አወዳድሮ በሊዝ ማስተላለፍ ይፈልጋል፡፡

በዚህም መስፈርት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች:-

የጨረታውን ሰነድ በከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት በከተማ መሬት ልማትና አስተዳደርቡድን ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የማይመለስ የኢትዮ. ብር 500.00 / አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች ቦታዎቹ የሚገኙበት ድረስ በመሄድ አጠቃላይ የቦታዎቹን ሁኔታ በማየት ዋጋ ማቅረብ ይችላሉ፡፡

1.ተጫራቶች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ ሰነድ ላይ በቀረበው ስፔስፊኬሽን /Specifection/ መሰረት መሆን ይኖርበታል፡፡ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ጠቅላላ ቦታ ስፋት በሊዝ መነሻ ዋጋ ተባዝቶ ከሚገኘው ውጤት 20 በመቶ ያላነሰ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ከፍያ ማዘዣ /CPO/ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ወይንም 20 ከመቶ ቢያንስ ተጫራቹ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከውድድር ይሰረዛል፡፡ እንዲሁም አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም፡፡

2. ተጫራቾች የቅድመ ከፍያ ከጠቅላላው ብር ላይ 30% መክፈል የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡

3.የጨረታ አሸናፊዎችን ለመለየት የሚከተሉትን የማወዳደሪያ መስፈርቶችን መሰረት በማድረግ ይሆናል፡-

) ተጫራቾች ለቦታው ያቀረቡት ዋጋ 80%፡፡

) የሊዝ ቅድመ ከፍያ መጠን 20% የሚያዝ ይሆናል፡፡

4.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ፣ ሲፒኦ እና ሌሎች የጨረታ ሰነዶችን በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከመ በከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት በከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ለዚሁ ተግባርበተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ 6/06/2018 . እስከ 19/06/2018 . ከቀኑ 1100 ሰዓት ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

5. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 6/06/2018 . 11:00 ሰዓት ይሆናል፡፡

6. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን 20/06/2018 . ከረፋዱ 400 ሰዓት በከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት አዳራሽ ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

7.በጋራ ተደራጅተው /በአከሲዮን/ እነ በሚል ሰነድ ለመግዛት የሚፈልጉ አካላት ከሚመለከተው አካል እነ የተባላችሁበትን ህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ መረጃ በስም ዝርዝር ሰነድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

ጺቦታውን ለመጎበኘት ለሚፈልጉ ተጫራቾች ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ 1100 ሰዓት ለሽያጭ የተዘጋጁ ቦታዎች በሚገኙበት የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት በሚድባቸው አስጎብኚዎች ቦታዎቹን መመልከት ይችላሉ።

9.የአካባቢውን ወቅታዊ የሊዝ ጨረታ መነሻ ዋጋ እና ሌሎች የከተማ መሬትን በሊዝ ለማስተዳደር የወጣውን አዋጅ ቁጥር 721/2004 መሰረት በማድረግ በከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ መመልከት ይችላሉ፡፡

10 መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ - በስልክ ቁጥሮች 0913501899/ 0335540255/0913259920 ወይንምGmail address Ke.ketemaaglglot@gmail.com.መጠየቅ ይችላሉ::

በአብክመ በኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን

የከሚሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት /ቤት

Save Tender