Tender Detail

Tender Details

  • Company የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-131-0134
  • Website
  • Deadline06 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-03-06 00:00:00
  • Categories Stationery Materials

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የፋይል ማስቀመጫ ሸልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የፈርኒቸር ዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 305/18

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረበውን የፋይል ማስቀመጫ ሸልፍ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። የአስተዳደርና ፋይናንስ ዘርፍ ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የፋይል ማስቀመጫ ሸልፍ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ

የዕቃው ዓይነት/አገልግሎቱ ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

 

የሚታሸግበት ሰዓት

 

የሚከፈትበት ሰዓት

 

መክፈቻ ቦታ

1

በብሪት የተሰራ በር ያለው ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ የፋይል መደርደሪያ

በቁጥር

20

40,000.00

4:00

 

4:30

 

ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግብ (ግብርና ቢሮ) ግዥ ን/አስ/ዳይሬከቶሬት ክፍል

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ ፡ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡

ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ለ60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል፡፡

·        በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒአ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንከ ዋስትና ያስያዙበትን ማቅረብ አለባቸው፡፡

·        ተጫራቾች በቢሮው የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታተይ 15 ቀናት እስከ 1፡30 ድረስ የማመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ ትትሰ ግብ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡

·        ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴከኒካልና ፋይናንሻል ኮፕ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ቢሮ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፤ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 4፡00 ሰዓት ታሸጎ በዕለቱ 4፡30 ተጫራቾች /ተወካዮቻቸው በተገኙበት በቢሮው የግዥና ንብ/አስ/ዳይ/ቢሮ ይከፈታል፡፡

·        ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ከአሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል፡፡

·        የጨረታው ሳጥን መከፈቻ በ16ኛው ቀን የመንግሰት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡

ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ 0461310134/ይጠቀሙ::

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ

Save Tender