Tender Detail

Tender Details

  • Company ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃ.የተ.የግ.ማህበር
  • Address ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116733497
  • Website
  • Deadline03 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-03-03 00:00:00
  • Categories Solar And Photovoltaic , Computer Laptop And Accessories , Battery

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ማኅበር የ65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EAC 026/2018

 

1.       ኢትዮ አግሪ ሴፍት ሃላ.የተ.የግ. ማኅበር 65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power Invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን በድጋሚ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

2.       ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከየካቲት 17 ቀን 2018 . ጀምሮ እስከ ከየካቲት 24 ቀን 2018 . ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከጠዋቱ 230 – 630 እንዲሁም ከሰዓት በኋላ 730 -1100 ድረስኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ. ጉርድ ሾላ ሴንቸሪ ሞል ፊት ለፊት ወይም ላሜ ዴያሪ ጀርባ ከኤልፎር አግሮ ኢንዱስትሪ አጠገብ በሚገኘው የኢትዮ አግሪ ሴፍት ሕንጻ ላይ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 ብር /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል እና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት፣ የአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ እና የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

3.       ተጫራቾች የሚያቀርቡት

v  አንድ ዋና /Original የጨረታ ሰነድ ለብቻው በሰም በታሸገ ፖስታ

v  አንድ ቅጂ /Copy/ የጨረታ ሰነድ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ እንዲሁም፣

v  ሁሉም በአንድ ላይ በትልቅ ፖስታ ውስጥ ተካቶ የታሸገ መሆን አለበት።

v  በዋናውና በቅጂው መካከል ልዩነት ቢፈጠር ዋናው ተቀባይነት ይኖረዋል።

v  ተጫራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም። የተሰረዘ ሰነድ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል።

4.       ተጫራቾች 65” LCD Digital Advertising Floor Standing Kiosk with Accessories, Power invertor, Battery, Solar Panel, Desktop Computer and Related Accessories ግዥን የሚያቀርቡበትን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋ 2% /ሁለት ከመቶ/ የባንክ ክፍያ ማዘዣ /C.PO/ ወይም ኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ለኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ. በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.       የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን የካቲት 24 ቀን 2018 . እስከ ጠዋቱ 430 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 208 ሰሆን፣ ጨረታውን የመክፈቻ ቀን ከየካቲት 24 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾችና ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቢሮ ቁጥር 106 ይሆናል።

6.       ከላይ የተገለጸውን መመሪያ ባልተከተሉ ተጫራቾች ላይ ወዲያውኑ ከጨረታው የሚሠረዝ መሆኑን እንገልጻለን።

7.       ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 667 6204 ፋክስ ቁጥር 011 673 2006 መጠቀም ይችላሉ።

8.       ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ. ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

ኢትዮ አግሪ ሴፍት ኃላ.የተ.የግ. ማህበር

Save Tender