በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ለአንድ መቶ ፖሊስ አባላት እስፖንጅ ፍራሽ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
የጨረታ ማስታወቂያ
በከምባታ ዞን የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማው ለሚገኙ ለአንድ መቶ ፖሊስ አባላት እስፖንጅ ፍራሽ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት ፤
1. ተጫራቾች በየዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፡፡
2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፡፡
3. የአቅራቢነትና ፤የንግድ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው፡፡
4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት እና ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችሉ፤
ስለዚህ፤
1. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከዱ/ከ/አስ/ር/ፋ/ኢኮ/ል/ጽ ቤት ቢሮ ቁጥር 7 መውሰድ ይችላሉ፡፡
2. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር /በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብቻ ማስያዝ አለባቸው፡፡
3. በወጣው ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከሰዓት በኋላ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ከ11ኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ በሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይካፈታል፡፡
5. አሸናፊ ድርጅቶች አሸናፊነታቻው በተገለጻ በ5 ቀናት ውስጥ ውል ይፈርማሉ፡፡ ተጫራቾች የአንዱን ዋጋ ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0465541158 ይደውሉ፡፡
የዱራሜ ከተማ አስ/ር ፋ/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ር የሥራ ሂደት
ዱራሜ፣
የዱራሜ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት
