አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ በስሙ በካርታ ቁጥር 7061/2001 ተመዝግቦ የሚገኘውን 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
የንብረት (ሕንፃ ግምት የጨረታ ማስታወቂያ)
አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ በስሙ በካርታ ቁጥር 7061/2001 ተመዝግቦ የሚገኘውን 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ሕጋዊ ንግድ ፈቃድና አለም ዓቀፍ የንብረት ግመታ (International valuation standard) እውቀት ደረጃ ያላቸውን ድርጅቶች አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በዚህ ሙያ የተሰማራችሁ ድርጅቶች የተዘጋጀውን የስራ መመሪያ (TOR) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መጋቢት 10 /2018 ድረስ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ ይቻላል፡፡
ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መጋቢት 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰእት ተዘግቶ በ4፡30 ጨረታው በግልፅ ይከፈታል፡፡
አድራሻ፡-
· ግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር ህንፃ B block 1ኛ ፎቅ
· አዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ ከመብራት ሀይል ወደ ሳር ተራ በሚወስደው አስፋልት 300 ሜትር ላይ እንገኛለን።
· ስልክ 0222113553/0978730008
የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር