Tender Detail

Tender Details

  • Company ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር
  • Address መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊት ታሜጋስ ህንጻ 3ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-67-42-66
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-30 00:00:00
  • Categories Research Consultant , Analysts , Study And Research And Tools

ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር የአሰራር ሂደቱን የተሻለ ለማድረግ ነባሩን የአስራር ሂደት ክፍተት (gap analysis) እና የድርጅት መዋቅር ጥናት (organizational structure) ማስጠናት ይፈልጋል።


የድርጅታዊ መዋቅር ጥናት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር /ሥራ ማህበር በተሻሻለው የህብረት ስራ ማህበራት አዋጅ ቁጥር 985/2009 መሰረት ተመስርቶ በሃገር አቀፍ ሊያሰራ የሚችል የስራ ፍቃድ ከኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽን አግኝቶ በሃገሪቱ ባሉ አዲስ አበባን ጨምሮ 18 ከተሞች ላይ የቁጠባና ብድር አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል

ማህበሩ የአሰራር ሂደቱን የተሻለ ለማድረግ ነባሩን የአስራርደት ክፍተት (gap analysis) እና የድርጅት መዋቅር ጥናት (organizational structure) ማስጠናት ይፈልጋል በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ

1.     የሞያ ፍቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፤

2.     የዘመኑ ግብር የከፈለ

3.     የታደስ ንግድ ፍቃድ ያለው!

4.     ብቁ ባለሙያዎችን መድቦ በተሰጠው የግዜ ገደብ ስራውን ርቶ ማስረ የሚችል፤

5.     የሚወዳደሩበትን የቴክኒካልና የፋይናሻል ፕሮፖዛል በተለያየ ፖስት በማሸግ ማስገባት የሚችል፤

6.     እንዳስፈላጊነቱ ሌሎች የሚጠየቁ መረጃወችን ማቅረብ የሚችል፤

7.     ለዚሁ ስራ የተዘጋጀውን የስራ መመሪያ (TOR) በመውሰድ፣

8.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ እና ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 5 የስራ ቀናት ከጠዋቱ 230-600 እና ከሰዓት 17:30-1030 ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

9.     ጨረታው ምዝገባው በተጠናቀቀ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 300 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በራሳቸው ምክንያት መገኘት ካልቻሉ ጨረታው በተገኘው ሰው በጨረታ ከኮሚቴ ጋር ይከፈታል

 

አድራሻ፡ መገናኛ ዘፍመሽ ፊት ለፊ ታሜጋስ ህንጻ 3 ፎቅ ከፍታ የወጣቶች /የተ/መሰረታዊ የገ///ኅብረት ሥራ ማህበር /ቤት

ስልክ: 0116-67-42-66/0900-61-70-20

Save Tender