ከፍታ የወጣቶች ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅ/ሥራ ማህበር የአሰራር ሂደቱን የተሻለ ለማድረግ ነባሩን የአስራር ሂደት ክፍተት (gap analysis) እና የድርጅት መዋቅር ጥናት (organizational structure) ማስጠናት ይፈልጋል።
አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ በስሙ በካርታ ቁጥር 7061/2001 ተመዝግቦ የሚገኘውን 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Human Rights Commission plans to procure External Final Evaluation of the EHRC Strategic Plan Implementation (2021-2025).
አፋር ጨው ማቀነባበሪያና ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2015 ዓ.ም እስከ 2017 በጀት ዓመት ያለውን አጠቃላይ የጥሬ እቃና (ጨው) የምርት እንቅስቃሴ በዝርዝር ወደ ፋብሪካ የገባውን የጨው መጠን ተቀነባብሮ መውጣት ያለበትን የጨው መጠን ከተቀነባበረ በኋላ ወደ ሽያጭ የተላለፈውንና በአመታዊ ቆጠራ ጋር በማስታረቅ የንብረት እንቅስቃሴ ስርአት መርህን በመከተል ምርመራ እንዲሰራ ይፈልጋል፡፡
ነባር አጠቃላይ ንግድ እከሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው ሕንፃ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰበትን የጉዳት መጠን (Damage Assessment) ማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::