የነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በህንፃው ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ህንፃውን ወደ ነበረበት ለመመለስ ያመች ዘንድ ከቃጠሎ የተረፉ የተለያዩ ዓይነት ብረቶች እና አልሙኒየም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ-01 ለሚገኘው ለነባር አጠቃላይ ንግድ ስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ማጠናቀቅ የሚችሉ እና የሚቀጥሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ የጨረታውን ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
ነባር አጠቃላይ ንግድ እከሲዮን ማህበር በአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ወረዳ 01 ክልል በሚገኘው የአክሲዮን ማህበሩ ንብረት በሆነው ሕንፃ ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ጉዳት የደረሰበትን የጉዳት መጠን (Damage Assessment) ማሰራት ስለሚፈልግ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::