የናዝሬት/አዳማ / የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ይፈልጋል።
አዳማ (ናዝሬት) የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማሕበር በአዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ በስሙ በካርታ ቁጥር 7061/2001 ተመዝግቦ የሚገኘውን 4 ብሎክ ሕንፃዎች ማለትም (አንድ B+G+3 እና ሶስት G+3) አሁን ያለበትን የገበያ ዋጋ ግምት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡