Tender Detail

Tender Details

  • Company የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር
  • Address አዳማ ከተማ በዳቱ ወረዳ ከመብራት ሀይል ወደ ሳር ተራ በሚወስደው አስፋልት 300 ሜትር ላይ ይገኛል : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0222113553
  • Website
  • Deadline11 Aug 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening date2026-08-11 10:30:00
  • Categories Accounting & Auditing , Audit Service

የናዝሬት/አዳማ / የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር የ2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ይፈልጋል።


የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የናዝሬት/አዳማ / የሚገኘው የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር 2018 በጀት ዓመት የፋይናንሻል የሥራ ክንውን በቻርተር የተመሰከረለት የሂሳብ አዋቂና የተፈቀደለት አዲተር (በውጪ ኦዲተር) ለማስመርመር ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ኦዲተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ነሐሴ 5/12/2018 ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ሰነዳችሁን በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግና የድርጅቱን ማህተም በመምታት በአካል በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ጨረታው ነሐሴ 5/12/2018 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ነሐሴ 5/12 /2018 . ከጠዋቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪላቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡

1 የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ

2 የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ

3 TIN (የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር)

4. Vat/TOT ሰርተፊኬት

5 ስራውን ሰርቶ ለማቅረብ የሚፈጅበት የጊዜ ገደብ እና

6 የገንዘብ መጠን በግልፅ መታየት(መቀመጥ) አለበት

አድራሻ፡-አዳማ ከተማ መብራት ሀይል ገዳ /ከተማ በዳቱ ወረዳ (በተለምዶ ሳር ተራ)በሚገኘው የማህበሩ /ቤት

 B-Block 1 ፎቅ ላይ እንገኛለን

ስልክ ቁጥር፡-0222113553

ሞባይል:-0975041313/0978730008

 

የግንብ ገበያ ንግድ አክሲዮን ማህበር

✨ messages.ai_summary
- Gebeta Market Trade Share Company in Adama/Nazret is procuring external audit services from a chartered certified accountant and licensed auditor to review its 2018 budget year financial performance. - Issued by Gebeta Market Trade Share Company, located in Adama, Oromia; bid documents must be submitted in person in a wax-sealed envelope stamped with the company seal. - Tender posted August 1, 2026; submission deadline and bid opening are both on August 11, 2026, with the opening held in the presence of bidders or their legal representatives. - Required documents: renewed business license, professional certification license, TIN, and VAT/TOT certificate; bidders must also clearly state the work completion timeframe and bid amount. The company is not bound to award the tender if a better option is found.
Save Tender