Tender Detail

Tender Details

  • Company ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 09-30-07-09-90/09-46-68-71-95
  • Website
  • Deadline05 Sep 2026, 5:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price
  • opening dateማስታወቃያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ
  • Categories Accounting & Auditing

ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር የ2018 ዓ.ም የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።


የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር 2018 . የሂሳብ ሰነዶቹን ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል:: የማህበሩ የሂሳብ ኦዲት ማድረግ የሚችሉና ተገቢውን የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ተቋማት በመጋበዝ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ፡፡ተወዳዳሪ የኦዲት ተቋማት የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡-

1, የድርጅታቸውን ፕሮፋይል፤

2, የታደሰ የንግድ ፍቃድ

3. የሙያ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና

4. የቫት እና የቲን ሰርተፍኬት፡፡

ፍላጎቱና ብቃቱ ያላችሁ ተጫራቾች ለምታቀርቡት ዋጋ ኦዲት የሚደረጉትን ሰነዶች ብዛትና ተያያዥ ጥያቄዎች ካሏችሁ ከማህበሩ ፍይናንስ ክፍል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ የኦዲት ሪፖርቱ ተጠናቆ ለማህበሩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ከመስከረም 30/2019 . በፊት መቅረብ ይኖርበታል፡፡

የመወዳደሪያ ሰነዶች በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቃያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቀጥሎ ባለው የማህበሩ አድራሻ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

አድራሻ

ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር /ቤት 10 ወለል መገናኛ፤ ከቤተልሄም ፕላዛ አጠገብ

ስልክ ቁጥሮች 09-30-07-09-90/09-46-68-71-95

 

ጡር የህርንደ ትሬዲንግ አክሲዮን ማህበር

 

 

 

✨ messages.ai_summary
Tender for auditing the 2018 fiscal year financial documents of our company. Qualified audit firms with professional certification, renewed business license, VAT and TIN certificates are invited to bid. Audit report must be submitted to the Board of Directors.
Save Tender