አፋር ጨው ማቀነባበሪያና ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2015 ዓ.ም እስከ 2017 በጀት ዓመት ያለውን አጠቃላይ የጥሬ እቃና (ጨው) የምርት እንቅስቃሴ በዝርዝር ወደ ፋብሪካ የገባውን የጨው መጠን ተቀነባብሮ መውጣት ያለበትን የጨው መጠን ከተቀነባበረ በኋላ ወደ ሽያጭ የተላለፈውንና በአመታዊ ቆጠራ ጋር በማስታረቅ የንብረት እንቅስቃሴ ስርአት መርህን በመከተል ምርመራ እንዲሰራ ይፈልጋል፡፡