Tender Detail

Tender Details


አፋር ጨው ማቀነባበሪያና ማምረቻ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከ2015 ዓ.ም እስከ 2017 በጀት ዓመት ያለውን አጠቃላይ የጥሬ እቃና (ጨው) የምርት እንቅስቃሴ በዝርዝር ወደ ፋብሪካ የገባውን የጨው መጠን ተቀነባብሮ መውጣት ያለበትን የጨው መጠን ከተቀነባበረ በኋላ ወደ ሽያጭ የተላለፈውንና በአመታዊ ቆጠራ ጋር በማስታረቅ የንብረት እንቅስቃሴ ስርአት መርህን በመከተል ምርመራ እንዲሰራ ይፈልጋል፡፡


 

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

 

ድርጅታችን አፋ ጨው ማቀነባበሪያና ማምረቻ /የተ/የግ/ማህበር በአፋር ክልላዊ መስተዳድር አፍዲራ ወረዳ የጨው ማቀነባበሪያ ፍቶ እየሰራ ያለ ድርጅት ሲሆን ቱን በአዲስ አበባ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በኩል በመሸጥ የንግድ ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኝ ድርጅት ነው፡፡ 2015 . እስከ 2017 በጀት ዓመት ያለውን አጠቃላይ የጥሬ እቃና (ጨው) የምርት እንቅስቃሴ በዝርዝር ወደ ፋብሪካ የገባውን የጨው መጠን ተቀነባብሮ መውጣት ያለበትን የጨው መጠን ከተቀነባበረ ወደ ሽያጭ የተላለፈውንና በአመታ ቆጠራ ጋር በማስታረቅ የንብረት እንቅስቃሴ ስርአ መርህን በመከተል ምርመራ እንዲሰራ ይፈልጋል፡፡ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳረዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ አስፈላጊው የጨረታ መረጃ በመውሰድ ለስራው የሚፈለገውን ዋጋ እና የማጠናቀቂያ ጊዜ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈለ
  2. ለስራው በቂ የሰው ኃይል እና የስራ ልምድ ያለው
  3. የኦዲት ስራውን ተረክቦ በአጭር ጊዜ ማጠናቀቅ እና ማስረከብ የሚችል፡፡
  4. 2017 . የኦዲት ፈቃድ ያለው

መረጃ በስልክ ቁጥር (0911488404) ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃን፡፡

አድራሻ፡- ቄራ አካባቢ ከቄራ ወደ ጨርቆስ መሄጃ ኤስ ህንፃ 7 ፎቅ

 

Save Tender