የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን ግዥ በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ጨረታ ማስታወቂያ
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጤና ለአላሙራ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የላውንደሪ ማሽን ግዥ በ2018 በጀት ዓመት በታቀደው መሠረት በአድስ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሠረት፡-
1. በዘርፉ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች
2. በሥራ መስኩ ሕጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣
3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
4. በጨረታው እንዲሳተፍ የታክስ ክሊራንስ ማቅረብ አለበት፣
5. የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ ከተማ አስተ ዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ አራተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 54 (ሃምሳ አራት) በመቅረብ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 /ለእሥር/ ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቀርባችሁ ሰነድ በብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመግዛት ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ይችላሉ፡፡
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ 40,000 (አርባ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ /የተመሰከረ/cpo ወይም ቢድ ቦንድ ከጨረታ ሰንድ ጋር ማቅረብ አለበት
7. ጨረታ ሰነዱ በሰም ለየብቻቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ አንድ ኦሪጂናል እና ሁለት ኮፒ ፋይናንሻል በመያዝ እና ከላይ የተጠቀሱትን ቴክኒካል ቅድመ ግምግማ ሰነዶችን አሞልቶ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 (አሥር) ተከታታይ ቀናት በፋይ/ኢኮ/ልማ/ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 54 (ግዢ ኬዝ ቲም) ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሰጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
8. አስፈላጊ የሆኑ ቴክኒካል ጉዳዮች በሚሸጥ ሰነድ ውስጥ በተቀመጠው መስፈርት የሚገመገም ስለሆነ በጥንቃቀ መዘጋጀት ይጠበቅበታል፤
9. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጥዋቱ 3፡30 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበትም ሆነ ባልተገኙበት ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት በቢሮ ቁጥር 54 ይከፈታል፡፡ ይህ ቀን በበዓላት ቅዳሜ ወይም እሑድ ከሆነ ቀጥሎ ባለው በተመሣሣይ ሠዓት የሚታሸግና የሚከፈትበት ቀን ይሆናል፡፡ የበዓል ቀን ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ጨረታው ይከፈታል፡፡
10. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በ ሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ስልክ ቁጥር፡- 046-212-13-34
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ
ሀዋሳ
