Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline31 Mar 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100.00
  • opening date2026-03-31 00:00:00
  • Categories Installation, Maintenance And Other Engineering Services

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን ለስልጠና ማዕከል ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ Urinal Toilet Bowl Installation በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡


ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

Commercial Nominees P.L.C

የጨረታ ማስታወቂያ CN/NCB/22/18

ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለድርጅታችን ለስልጠና ማዕከል ለሚሰጠው የሥራ አገልግሎት ጥቅም ላይ የሚውሉ Urinal Toilet Bowl Installation በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ግዢ ለመፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከደረጃ (5) አምሰት በላይየሆናችሁ የስራ ተቋራጭ ወይም ኮንትራክተር፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይመሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ .. እና የሥራ ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም የግንባታ ሥራዎች የምታከናወኑበትን ዋጋ በተለየ በስም በታሸገ ሁለተኛ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋበዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ከፍል ብር 100.00 በመከፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 200-600 እንዲሁም ከሠዓት 700-100) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 በባንክ በተረጋገጠ .. ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ መጋቢት 22 ቀን 2018 . ጠዋት 400 ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት ጠዋት 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ከላይየተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ውጪ ይደረጋል፡፡ depor

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

ቦሴ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው

የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-555 19 11

አዲስ አበባ

Save Tender