Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline20 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-20 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ በታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ቪዥን ፈን ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር በስሙ ተመዝግቦ የሚገኝ ከዚህ ታች የተመለከተውን የመኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ በአለበት ሁኔታ ይሸጣል።

 

.

የንብረቱ ባለቤት

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቀን

የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ቦታ

 

ከተማ

ወረዳ

ቀበሌ

 

ቀን

ሰዓት

 

1.

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ

መኖሪያ ቤት

ሀደሮ

ሀደሮ

ላውጥ

መኖሪያ ቤት

የካርታ ቁጥር SN02104041300 የቦታ ስፋት 271.23

 

2,300,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ሶስት መቶ ሺ ብር)

 

ሚያዝያ 12/2018

ጠዋት 500

አዲስ አበባ ገርጂ መብራት ሀይል ቪዥን ፈንድ ዋና መስሪያ ቤት ወይም ሀደሮ ቪዥን ፈንድ ቅርንጫፍ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

1-     ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባን ፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል

2-     ሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም

3-     ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት በቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ /ቤት በሀደሮ ቅርንጫፍ አማካኝነት ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት በቦታ በመገኘት መመልከት ይቻላል።

4-     በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል

5-     ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-73 36-74 መደወል ይችላሉ

 

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .

Save Tender