Tender Detail

Tender Details


ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

ኢትዮ ቴሌኮም የፊክስድ ኔትወርክ ጥገና እና ማሻሻያ እንዲሁም የአቅርቦት አገልግሎት (Provisioning, Maintenance and Mini Rehabilitation Outsourcing Service) ለማቅረብ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

ስለዚህ በጨረታው (ጨረታ ቁጥር 4282991) ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ መቶ ብር በመክፈል ከታች በተገለፁት ድህረ ገፆች ላይ ማግኘት ይችላሉ።

Ø  የጨረታ ሰነድ ለመግዛት: www.afrotender.com, www.extratenders.com.et እና www.2merkato.com

Ø  ኢትዮ ቴሌኮም አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገብ:“

Ø  https://erp.ethiotelecom.et/OA_HTML/jsp/pos/suppreg/SupplierRegister.jsp?ouid=0EED8A04B857259C    ".

Ø  ለማንኛውም ተጨማሪ መረጃ: https://www.ethiotelecom.et/tender/ www.afrotender.com, www.extratenders.com እና www.2merkato.com

ጨረታው መጋቢት 22 ቀን፣ 2018 ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 . ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ማንኛውም ተጫራች እስከ ሚያዝያ 21 ቀን 2018 . ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነዱን በኢትዮ ቴሌኮም ዋናው /ቤት ቢሮ ቁጥር 208 ማስገባት ይኖርበታል። ጨረታው ፍላጎቱ ያላቸው ተጫራቾች ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሚያዝያ 22 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት በዋናው /ቤት ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 207 ይከፈታል።

ማስታወሻ -

ü  ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ü  ጨረታውን ከፊል መወዳደር አይቻልም።

 

ኢትዮ ቴሌኮም

 

Save Tender