Tender Detail

Tender Details

  • Company በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ጽ/ቤት
  • Address ዲላ ከተማ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline15 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-15 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የተሽከርካሪ ዋወጫ ግዥ

የጨረታ ቁጥር /01/2018

 

በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት 2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የተሽከርካሪ መለዋወጫ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ

1.     የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው

2.     የንግድ ምዝገባ /ወረቀት ያላቸው

3.     የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋብ የሆኑ

4.     የአቅራቢነት ምዝገባ ምወረቀት ያለው

5.     የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው

6.     ግብር ስለመፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

7.     ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ 60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል

8.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በመምሪያችን ቢሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡

9.     ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም

10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒከል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ 16ኛው ቀን የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡

 

/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

 

በጌዴኦ ዞን የዲ ከተማ ፋይ

/ መምሪያ

 

Save Tender