Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በአ/አ/ህ/ስ/የደ/ጽጌ/ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን
  • Address በቦሌ ክፈለ ከተማ፣ ወረዳ 04 ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911383008
  • Website
  • Deadline23 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineሪፖርተር
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-04-23 00:00:00
  • Categories Water Well Drilling , Drilling

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/በአ/አ/ህ/ስ/የደ/ጽጌ/ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን በፀበል ቦታ ውስጥ አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለመቆፈር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


በኢ////////የደ/ጽጌ//ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን

የጨረታ ቁጥር፡- ////220/2018

 

በኢ////በአ////የደ/ጽጌ//ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን በፀበል ቦታ ውስጥ አንድ ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለመቆፈር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋልስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል

1.     ተጫራቾች በዘ ደረጃ 2 እና ከዛ በላይ የሆነ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር መለያ ቁጥር ያላቸው

2.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን (Bid Bond) በደ/ጽጌ//ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ስም ጠቅላላ ዋጋ ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል

3.     ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ማለትም ከመጋቢት 22 ቀን 2018 . ጀምሮ በደ///ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን /ቤት በመምጣት ዝርዝር የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ትችላላችሁ

4.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሽገ ቨሎፕ የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5.     ጨረታው ሚያዚያ 15 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወኪሎቻቸው ባሉበት በዕለቱ 400 ሰዓት በቤተ ክርስቲያኑ /ቤት ይከፈታል

6.     ደብሩ ጨረታውን በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

 

አድራሻ፡- በቦ ክፈ ከተማ፣ ወረዳ 04

የደ/ጽጌ//ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን

ለበለጠ መረጃ፡-

ስልክ . 0911383008/0115521974

Save Tender