የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ (Plate 2000*1000*8, Round bar 16*6000, Round bar 20*6000, Round bar 25*6000,Galvanized Nut ard Galanized Spring Washer) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
የጨረታ ቁጥር:- አቤሜኢ/ሰቼማ/ግጨ/2018/04
የአቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ (Plate 2000*1000*8, Round bar 16*6000, Round bar 20*6000, Round bar 25*6000,Galvanized Nut ard Galanized Spring Washer) በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
1. በጨረታው መሳተፍ የሚፈለልጉ ተጫራቾች የግብር መክፈያ ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥና በግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ቅጂ፣ አግባብ ያለው በዘርፉ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ቅጂውን፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ሰርተፍኬት እና የግብር መክፈያ መለያ ሰርተፍኬት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው።
2. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በአቃቂ ቤዚክ ሜታል ኢንዱስትሪ ስም ሒሳብ ቁጥር 1000014630906 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ-አርብ ጠዋት 2፡00-6፡00 ከሰዓት ከሰአት 7፡00-11፡00 ሰዓት ኢንዱስትሪያችን ቅጥር ግቢ በመቅረብ ሰነዱን ከግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ ብር) በCPO ወይም bank guarantee ወይም Cash ቢያንስ ለ88 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በጋዜጣ ከታተመበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ በ11ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ እለት በ8፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከኛ ወለል ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 22 ውስጥ ይከፈታል፡፡
5. ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ጀምሮ ለ60 ቀናት ፀንቶ ይቆያል፡፡
6. ኢንዱስትሪው ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
7. ቴክኒካልና ፋይናንሽያል በአንድ በኤንቨሎፕ አሽጐ ዋናውንና ኮፒውን ለየብቻ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፤
አድራሻ፡- ከአ/አ ወደ ዱከም መሄጃ መንገድ ላይ ከሚገኘው ሸገር ከተማ የፍተሻ ጣቢያ (ኬላ) አጠገብ ከASTCO FOOD COMPLEX በቀኝ በኩል ሁለት መቶ ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር፡- 0114340409/0114350608
በኢትዮ ኢንጂነሪግ ግሩፕ አቃቂ ቤዚክ ሜታልስ ኢንዱስትሪ
