Tender Detail

Tender Details

  • Company Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
  • Address ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ መስጊዱ እካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ግቢ) : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09 11 17 51 51
  • Websitehttps://www.dce-et.com/
  • Deadline22 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-22 00:00:00
  • Categories Construction and Water Works , Water Construction , Water System Installation , Pumps, Motors And Compressors

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ "supply install, teste and commission submersible pump እና supply and fix water tankers" ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/47/and /48,2026

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ፤

1.     "supply install, teste and commission submersible pump.

2.     supply and fix water tankers" ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

 

.

የዕቃውን ዓይነት

የፕሮጀክት ስም

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

"SUPPLY INSTALL TESTE AND COMMISSION SUBMERSIBLE PUMP

ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ግንባታ

DCE/ SF/47/2026

ሚያዚያ 14/08/2018 . ጠዋት 415 ሰዓት

ሚያዚያ 14/08/2018 . 430 ሰዓት

100,000.00

2

"SUPPLY AND FIX- WATER TANKERS"

ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ግንባታ

DCE/ SF/48/2026

ሚያዚያ 14/08/2018 . ጠዋት 445 ሰዓት

ሚያዚያ 14/08/2018 . 500 ሰዓት

100,000.00

 

ስለሆነም፡-

1.     ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2.     ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ የተረጋገጠ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3.     ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው የስራ ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።

4.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ከአዲሱ ስታድየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና /ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።

5.     ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6.     ጨረታው ካለይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7.     ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ከአዲስ ስታድየም

ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-33/34

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72

E-mail አድራሻ Info@dce-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

Save Tender