Tender Detail

Tender Details

  • Company በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፋይናንስ እና ፕላን ጽ/ቤት
  • Address ጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09-16-36-46-90
  • Website
  • Deadline24 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-04-24 00:00:00
  • Categories Electronics Materials

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

 

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናስ እና ፕላን /ቤት 2018 በጀት ዓመት የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህው መሰረት

1.     በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያለው /ያላት

2.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት

3.     ፍቃዱን በበጀት ዓመቱ ያሳደሰ /ሰች

4.     የቫት ተመዝጋቢ የሆነ/የሆነች

5.     የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 CPO (ብር ሃምሳ ሺህ) ብር በባንከ የተረጋገጠ ማቅረብ የሚችል፡፡

6.     የጨረታ አሸናፊ የሆነ ያሸነፉበትን ዕቃ ወይም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ራጴ ወረዳ //ቤት ማቅረብ የሚችል።

7.     የጨረታው ሰነድ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ በአንድ እናት ፖስታ በሰም በማሸግ ማቅረብ የሚችል።

8.     ከተራ ቁጥር 1-7 ድረስ የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የምትችሉ ተጫራቾች ሊያወዳድራችሁ የሚችለውን መረጃ (ሰነድ) በመያዝ ራጴ ወረዳ ፋይናንስ /ቤት ቢሮ ቁጥር 9 በመቅረብ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመፈል የጨረታውን ሰነድ የሚትወሰዱ ሲሆን ጨረታው 15 (አስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት አየር ላይ ውሎ 16ኛው ቀን 400 ታሽጎ 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

 

ማሳሰቢያ:- /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ፈታው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡

ለበለጠ መረጃ፡- 09-16-36-46-90

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዲኦ ዞን የራጴ ወረዳ ይናንስ እና /ቤት

Save Tender