Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ
  • Address ሀዋሳ ከተማ ፡ ሲዳማ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 046-221-7002
  • Website
  • Deadline06 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-04-07 00:00:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና መለዋወጫ ግዥ ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡


የአካባቢ ጨረታ ማስታወቂያ

 

በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የመኪና መለዋወጫ ግዥ ሕጋዊ የሆኑ ድርጅቶችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በቀረቡት መስፈረት-

 

..

የሥራው ዓይነት

መለኪያ

ብዛት

ስፔስፍኬሽን

1

ራዲያተር አሰይ

በቁጥር

1

 

 

ላች አሰይ ማግኔት

በቁጥር

1

 

 

ከዚህ በላይ በሰንጠረዡ ለተዘረዘሩት በውድድር ለመሣተፍ የሚፈልጉ ነጥቦች፡-

1.     ህጋዊ የንግድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፈቃድና TIN ቁጥር ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡

2.     ተጫራቾች ዋጋቸውን የሚገልፀውን ሰነድ በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ እስከ 4ኛው ቀን ከቀኑ 11:30 ድረስ በዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

3.     የጠቅላላ ሽያጭ ከብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢዎች ብቻ መጫረት የሚችሉ መሆኑን፣

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 5ኛው ቀን 300 ሰዓት ታሽጎ 4:00 ሰዓት ይከፈታል፣

5.     የተሰጠው ማስከበሪያ ጊዜ ለተከታታይ ቀናት ነው፡፡ ይህም የሥራ ትዕዛዝ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ ይቆጠራል፡፡

6.     የሚቀርበው ዋጋ ከላይ የማወዳደሪያ ሃሣብ መቅረቢያ አንቀጽና ሁኔታ ላይ የተመሠረተ መሆን አለበት፡፡

7.     ሽያጩ ቫትን ጨምሮ ከብር 20,000 /ሃያ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ ከቫት ተመዝጋቢዎች ላይ ቫቱን ቀንሰን የምናስቀር መሆኑን እንገልፃለን፡፡

8.     ቢሮው ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ

Save Tender