ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘረውን UPS በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
|
ተ/ቁ |
የእቃው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
ዋጋ ከቫት በፊት |
|
1 |
UPS APC smart RT 20KVA RM 230V |
በቁጥር |
1 |
|
በመሆኑም ተጫራቾች
· በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።
· ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 3 ወራት ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው።
· ተጫራቾች ከላይ በተገለጸው መስፈርት መሰረት የአንዱን UPS 20KVA RM 230V ዋጋ ከቫት በፊት በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት ቀናት አዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አዋሽ ወይን አካባቢ ኢስት አፍሪካ ሆልዲንግ ህንጻ ስልክ 251-11 442 1928/09 34-64-64-77/ 09 60-36-71-36 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0930-28-34-90/ 09 35-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ከጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
· ጨረታው ሚያዝያ 17/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ሚያዝያ 22/2018 ዓ.ም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
· ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡-
· ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል።
· መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ.
