Tender Detail

Tender Details

  • Company በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት
  • Address አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0913019601
  • Website
  • Deadline07 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00
  • opening date2026-05-07 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Office And Home Furniture , Foam Mattress , Used Items

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።


የቆርቆሮ መጋዘኖችን እና ሌሎች የቢሮ ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 01/2018

 

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለው የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ያገለገሉ የቆርቆሮ መጋዘኖችን በራሱ ወጪ በማፍረስ ቆርቆሮዎችን እና ፍራሽ እንጨቶችን እንዲሁም የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በጥቅል በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

ስለሆነም፡-

1.     በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ/ በመፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡፡

2.     የጨረታ ሰነዱን ከገዙበት ቀን ጀምሮ ኮተቤ በሚገኘው ብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት ግቢ በመገኘት ንብረቶቹን መመልከት ይችላሉ፡፡

3.     ተጫራቹ ለመጫረት ከሚያቀርበው ዋጋ 10% የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /Bid Bond/ በባንክ በተመሠከረለት ቼክ /CPO/ በመ/ቤቱ ትክከለኛ ስም በማሠራት ከጨረታ ሠነዱ ጋር በማያያዝና በፖስታው ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ በመግለጽ እስከ ጨረታው መዝጊያ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 . 400 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 2- ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው

4.     ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ መሠብሠቢያ አዳራሽ ሚያዝያ 29 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ 430 ይከፈታል።

5.     በቂ የዋስትና ማሰከበሪያ CPO ያላስያዙ ተጫራቾች ኮሚቴው ከጨረታው የመሰረዝ መብት አለው

6.     የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያው ለአሽናፊዎች ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊዎች የጨረታ ውጤት እንደፀደቀ ይመለስላቸዋል፡፡

7.     ተጫራች ያሸነፋቸውን መጋዘኖች በራሱ ወጪ በማፍረስ እና በትራንስፖርት በተሰጠው ጊዜ ገደብ ንብረቱን ማንሳት ይኖርበታል፡፡

8.     የጨረታው አሸናፊዎች በውጤቱ መሠረት ክፍያውን ከፈፀሙ በኋላ ያሸነፋባቸውን ንብረቶች 15 ቀናት ውስጥ መጋዘኖችን በማፍረስ ቆርቆሮዎቹ እና ፍራሽ እንጨቶችን አንስተው ማጠናቀቅ አለባቸው፡፡

9.     ከላይ በተጠቀሰው 15 ቀናት ውስጥ ንብረቱን አጠናቆ ያልወሰደ ተጫራች የጥበቃና የቦታ ኪራይ በቀን ብር 500.00 እንዲከፍል ይደረጋል፡፡

10. /ቤቱ ለአሻሻጡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

 

አድራሻ፡- በለሚ ኩራ /ከተማ ወረዳ 13 ስልክ ቁጥር 0913019601

ከአራራት ሆቴል ወደ ወሰን በሚወሰደው አዲስ አስፋልት ከፍ ብሎ አቤም ሆቴል ፊት ለፊት፡፡

 

በሕግ በመፍረስ ላይ ያለ የብሔራዊ መሐንዲሶችና ሥራ ተቋራጮች ድርጅት

አዲስ አበባ

Save Tender