ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
1. ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ /ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነክ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4: 00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፡-
1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌከትሮኒክስ ነክ/ሞባይሎች/ ኮስሞቲክሶች፣ ጫማ ነከ፣ እና አልባሳት ነክ እንዲሁም የተለያዩ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደርተጫራቾች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 1/8/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመከፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ/ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
|
ተ.ቁ |
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም |
የጨረታው አይነት |
የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 7/8/2018 እስከ 11/8/2018 ዓ.ም |
የጨረታ የመዝጊያና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት |
|
1 |
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት |
ሐራጅ ጨረታ |
ሚያዝያ 12/2018 ዓ.ም 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል። |
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-62-87- 047 211 29-97 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ጅማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት
