Tender Detail

Tender Details

  • Company የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት ፍትሐብሔር ችሎት
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: - - - - - -
  • Website
  • Deadline18 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-18 00:00:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse

የድሬዳዋ ምድብ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት 1ኛ ፍትሐብሔር ችሎት በፍ/ባለመብት ወ/ሮ እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03533 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና መል/ሊ/3642 በሆነው የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አ


የጨረታ ማስታወቂያ

 

በፍ/ባለመብት / እሌኒ ተከስተ ፀጋዬ እና በፍ/ባለዕዳ / ብርሃን ከበደ አየለ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ጉዳይ በመዝገብ ቁጥር 03533 የተሰጠውን ውሣኔ ለማስፈፀም በድሬዳዋ ከተማ ቀበሌ 02 የሚገኘው እና መል//3642 በሆነው የይዞታ ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት በተመዘገበው ቦታ ላይ ያረፈው ቤት በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 102,009,568.50 (አንድ መቶ ሁለት ሚሊዮን ዘጠኝ ሺህ አም መቶ ስልሳ ስምንት ብር ከሀምሳ ሳንቲም) እንዲሸጥ የታዘዘ በመሆኑ ግንቦት 10 ቀን 2018 . በጨረታ አወዳድሮ በሀራጅ መሸጥ አስፈልጓል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 300 እስከ 400 ድረስ ባለው ጊዜ የተጫራቾች ምዝገባ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ የሚካሔድ ሲሆን ጨረታው በተጠቀሰው ቀን እና ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ከጠዋቱ 410 እስከ 510 ባለው ጊዜ ይከናወናል፡፡ በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ሁሉ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ በመገኘት መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን ያሸነፉበትን ገንዘብ 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞዴል 85 በፍ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ማስያዝ አለባቸው፡፡ ቀሪውን 3/4 ገንዘብ ደግሞ ጨረታው በተካሔደ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ይህ ባይሆን ቀድሞ የተያዘው ገንዘብ ለጨረታ የወጣው ወጪ ተቀንሶለት ቀሪው ለመንግስት ገቢ እንደሚሆን ሊገነዘቡ ይገባል።

 

የድሬዳዋ ምድብ የፌ////ቤት 1 ፍትሐብሔር ችሎት

Save Tender