Tender Detail

Tender Details


የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ለ2018ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈል


የጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር 006/2018 በጀት ዓመት

 

የፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ 2018. በጀት ዓመት ከዚህ በታች በምድብ የተገለጹ ዝርዝር የግዥ ፍላጎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ተጨራቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈል

ምድብ ቁጥር

 

የግዥው ዓይነት

 

የጨረታ ሰነድ ዋጋ

 

የጨረታ ማስከበሪያ

 

ምድብ 1

 

የፊልት ማኔጅመንት ሲስተም የሃርድ ዌር ግዥ(GPS Trakker with fuel Sensor Workstation PC, It Rack, Rack Mountable UPS And other related Material) እና ፍሊት ማኔጅመንት ሲስተም ማስተገበሪያ የሚውሉ (IP-based Fixed  Camera, IP-based Dome Camera, NVR (Net-work Video Recorder, inter grated video Wall 4x3 Matrix55 Display panel system እና ሌሎች ዕቃዎች ( 2 ጊዜ የወጣ ጨረታ)

 

400.00

 

200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) በሲፒኦ

 

ምድብ 2

 

የአጥር ቆርቆሮ አና ሌሎች ዕቃዎች ግዥ

 

400.00

 

40,000.00 (አርባ ሺህ) በሲፒኦ

 

 

 ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምተፈልጉ ተጫራቾች

1.       ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፍቃድ የንግድ ምስክር ወረቀት፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚየስችል የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ታክስ ኪሊራንስ እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር አዋጅ ድረ-ገጽ (www.PPA.gov.et) የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል::

2.       ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በተገለጸው ዋጋ የማይመለስ በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ይህ ማስታወቅያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ 9 ፎቅ መግዛት ይችላሉ።

3.       ማንኛውም ተጫራች የጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና በባንከ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ወይም ከታወቀ ባንክ የቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ከመጨራቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባችዋል። የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) ከሆነ በሁኔታላይ ያልተመሰረተ መሆን አለበት።

4.       አሸናፊ ተጫራች የውል ማስከበሪያ ጠቅላላ ዋጋውን 10% (አስር በመቶ) በግዥ አፈፃጸም መመሪያ መሠረት ማስያዝ የሚችል

5.       ተጫራቾች ለጨረታው የሚያቀርቡት ሰነድ ፋይናንሻል ዋናውንና እና ኮፒውን፤ ቴክኒካል ዋናውንና እና ኮፒውን ለየብቻቸው ለይተው በፖስታ አሽገው ስም እና አድራሻ በግልፅ በመፃፍ: ለዚሁ ለተዛጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባችዋል።

6.       ጨረታው የሚከፈተበት ቀን፦ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት ከቆየ በኋላ 11 የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት 430 ሰዓት ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ቴክኒካል ሰነዱ በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት 10 ፎቅ ይከፈታል። ነገር ግን ጨረታው ሚከፈትበት ቀን ህዝባዊ በዓል ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ ሌላ ማስታወቅያ ማውጣት ሳያስፈልግ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።

7.       ኤጀንሲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ ፒያሳ በተለምዶ እሪ በከንቱ እየተባለ በሚጠራው ቀበሌ 15 ኢትዩ ሴራሚክስ ጎን ወረድ ብሎ

ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ፊት ለፊት ቢቲ ታዎር (ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር) ነው

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 12 750 0002- ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

 

የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር

Save Tender