ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 22/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና ኮስሞትክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ሚያዝያ 22/2018፤ ከጠዋቱ 4:00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
1. በቀርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡ እቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21/08/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት እና ከሆሌ ጉ/መቆ ጣቢያ የጨረታ ሰነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።
|
ተ.ቁ
|
የቅ/ጽ/ቤቱ ስም
|
የጨረታው አይነት
|
የንብረት ማመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ከቀን 15/08/2018 እስከ 21/08/2018 ዓ.ም
|
የጨረታ የመዝጊያ እና የመከፈቻ ቀንና ሰዓት
|
|
1
|
ጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት
|
ግልጽ ጨረታ
|
ሚያዝያ 22/2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ላይ ይከፈታል።
|
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287- 047-211-2997 ደውለው መጠየቀ ይችላሉ።
ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት