Tender Detail

Tender Details

  • Company Commercial Nominees Plc (ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address Bole Road, behind Dembel City Center, Seid Yassin Building., addis ababa,Ethiopia, Phone: 011-1-569992
  • Websitehttps://commercialnominees.com/
  • Deadline08 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-08 00:00:00
  • Categories Food And Beverage , Catering And Cafeteria Services , Food Items And Drinks

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል።


የጨረታ ማስታወቂያ

Commercial Nominees PLC

CN/NCB/31/18

 

የድርጅታችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ /የተ/የግል ማህበር ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ ስራ ማሰራት ተፈልጓል።

በዚህም አገልግሎት መስጠት የሚችሉ ድርጅቶችን በሀገር ዓቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ስ፣ የምዝገባ ሰርተፍኬት የመሳሰሉትን የቴክኒክ ሰነዶች በተለየ የታሸገ ፖስታ እንዲሁም ፋይናንሻል ዶኩመንት በተለየ ሁለተኛ የታሸገ ፖስታ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ ዓርብ (ጠዋት 200-6:00 እንዲሁም ከሠዓት 700-1100) እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጠዋት ማግኘት ይቻላል። የጨረታ ማስከበሪያ ለስልጠና ማዕከል የምግብ እና የሻይ፣ ቡና እንዲሁም ውሃ አቅርቦት ግዥ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል።

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ሚያዚያ 30 ቀን 2018 . 400 ጠዋት ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት 430 ጠዋት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል

ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል፡፡

ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ

ዋና /ቤት ህንፃ 5 ፎቅ

ስልክ ቁጥር 011-1-569992

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

ኮሜርሻል ኖሚኒስ .የተ.የግ.

 

Save Tender