Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/ኅ/ሥራ ማኅበር
  • Address የማኀበሩ ጽ/ቤት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስ እና ላንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መናኸሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0911-17-51-49
  • Website
  • Deadline30 Apr 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-04 00:00:00
  • Categories Wood And Wood Working , Metals And Metal Working , Used Items , Kitchen Materials , Hotel Equipment

የኢ.አ.መ. ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/የኅ/ሥ/ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

 

የኢ... ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/የኅ//ማህበር በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ የሚገኝ የምግብ ቤት መጠቀሚያ የነበሩ በሚከተለው ሰንጠረዥ የተጠቀሱትን ያገለገሉ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 

.

የዕቃዎች ዓይነት

1.

ያገለገሉ የእንጨት እና የብረት ካውንተሮች የተሰባበሩ እና ያገለገሉ የምግብ ቤት እቃዎች እና የተቀዳደዱ ድንኳኖች

 

ድርጅታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ለሚያሟሉ ተጫራቾች አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

1.     የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ያለው/ ያላት፣

2.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ፣ የሚጫረቱበትን የመነሻ ዋጋ 10% በቅድሚያ በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡

3.     ተጫራቾች የመጫረቻውን ቅጽ (ፎርም) የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ከማህበሩ /ቤት ማግኘት ይችላሉ።

4.     ተጫራቾች የመጫረቻቸውን ቅጽ (ፎርም) ላይ በትክ ሞልተው ሕጋዊ ማህተም በማድረግ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሚያዝያ 22 ቀን 2018 .. ድረስ በማህበሩ /ቤት ማስገባት አለባቸው።

5.     ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን ቀደም ብለው ቢያንስ 2 ቀን በፊት በማኅበሩ /ቤት ማስገባት አለባቸው

6.     ጨረታው ሚያዝያ 26 ቀን 2018 .. ከቀኑ 8:30 ሰዓት በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ኢንተርፕራይዝ ግቢ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል።

7.     አሸናፊው ተጫራች ተጫር ያሸነፈውን ንብረት በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ማንሳት ይኖርበታል።

8.     ተጫራቹ ጨረታውን ማሸነፉ ከተገለፀ በኋላ የተጫረተውን ንብረት አልወስድም ካለ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ በጨረታ ህግ መሰረት ተመላሽ አይሆንም።

9.     ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

 

መረጃ፣ በስልክ ቁጥር፡- 0911-17-51-49/0115-17-82-83 ከሰኞ-ዓርብ ከጠዋቱ 2:00-11:00 ሰዓት ደው መረዳት ይችላሉ የማኀበሩ /ቤት በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግቢ ውስጥ የሠራተኞች እና የመንገደኞች ማጓጓዣ አውቶቡስ እና ንድ ክሩዘሮች ከሚቆሙበት መናኸሪያ ከስምሪት ቢሮ አጠገብ ይገኛል

 

የኢ... ጡረተኞች የኮንትራት ሥራዎች ኃላ/የተ/የህ//ማህበር

Save Tender