Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Communication Bureau (የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ)
  • Address ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር ጽ/ቤት ግቢ ውስጥ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115541816
  • Websitehttps://www.oromiacommunication.gov.et/
  • Deadline21 May 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00
  • opening date2026-05-21 00:00:00
  • Categories Audio Visual, Photography And Filming Service And Equipment , Camera , Technological tools

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, Yolo Box Extreme 4K All in one live stream and Holly land Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


የጨረታ ማስታወቂያ

 

የተጫራቾች መመሪያ

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ ለመ/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ ካሜራዎች ከነሙሉ አክሰሰሪ Photo Camera with full accessories, Drone Camera with full accessories, Yolo Box Extreme 4K All in one live stream and Holly land Pryro S በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ አስፈላጊ መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንዲካፈሉ ተጋብዘዋል።

ስለሆነም፡-

1.     በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

2.     የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3.     የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው፣

4.     ተጫራቾች የዕቃውን ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የዕቃውን ዓይነት በግልፅ በቀረበው ስፔሲፊኬሽን መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5.     ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረለት (CPO) ብቻ ማስያዝ አለባቸው።

6.     ያቅራቢዎች ዝርዝር ላይ መመዝገባቸሁን ማስርጃ ማቅረብ የሚችል።

7.     የጨረታው አሸናፊ የሚያቀርበውን ዕቃ እስከ /ቤታችን ድረስ ማቅራብ ይኖርብታል።

8.     ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ሙሉ ዶክሜንቶችን ፋይናንሽያል እና ቴክኒካል ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የጨረታ ሰነድ ከመ/ቤታችን ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ 9 ፎቅ ፋይናንስ ክፍል የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) መግዛት ይችላሉ።

9.     ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ 9 ፎቅ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

10. የጨረታው ሰነድ ስርዝ ድልዝ ከሆነ ትቀባይነት የለውም

11. ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

12. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡።

13. ለበለጠ መረጃ፡- የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ ፍላሚንጎ በሚገኘው የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት መስተዳደር /ቤት ግቢ ውስጥ ነው።

 

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር -011 5541816

 

የኦሮሚያ ኮሚኒኬሽን ቢሮ

Save Tender