በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቋሚ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ
በዲላ ከተማ አስተዳደር በማዘጋጃ ቤት በUIIDP ፕሮግራም በ2018 በጀት ዓመት ለሚገዛ የቋሚ ዕቃዎች የኤሌክትሮኒክስ ግዥ በቀረበው ዝርዝር ፍላጎት መሠረት በግልጽ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1- በጨረታ ቁጥር DILLA /UIIDP/ GOODS/001 2025/26 የኤሌክትሮኒክስ ግዥ
ስለዚህ በንግዱ ሥራ ዘርፍ ሀጋው ፍቃድ ያላቸው ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ::
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የንግድ ምዝገባ ም/ወረቀት ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋብ የሆኑ
- የአቅራብነት ምዝገባ ም/ወረቀት ያለው
- የግብር ከፋይ ምዝ/ምስክር ወረቀት ያላቸው
- ግብር ስለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ለእያንዳንዱ በባንክ የተረጋገጠ የ60,000 /ስልሳ ሺህ ብር/ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ/ ብር በመክፈል በጽ/ቤታችን ብሮ ቁጥር 6 ቀርበው ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።
- ዘግይቶ የመጣ ፖስታ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል 1 ኦርጅናል 2 ቴክኒካል ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ፋይናንሻል 1 ኦርጅናል እና 2 ፋይናንሻል ኮፒ እያንዳንዱን ለየብቻ በማሸግ በመጨረሻ ሁሉንም በአንድ እናት በኤንቨሎፕ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱን ህጋዊ ማህተም በማድረግ አድራሻችውን በመሙላት በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን የሚከፈት ስሆን 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ ከጠዋቱ 4:30 ህጋው ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
በጌዴኦ ዞን የዲላ ከተማ ፋይ/ ፕላ/ል/መምሪያ
