Tender Detail

Tender Details

  • Company South Ethiopia Region Bureau of Agriculture (የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት ግብርና ቢሮ)
  • Address ዲላ ከተማ : ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0461310134
  • Website
  • Deadline07 Jun 2026, 12:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00
  • opening date2026-06-08 00:00:00
  • Categories Solar And Photovoltaic

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ግብርና ቢሮ በቢሮው FSHP Progeram ለተለያዩ ዞን እና ወረዳ አገልግሎት የሚውል የሶላር አቅርቦት (ግዥ) እና ተከላ ሥራ አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የሶላር ግዥ እና የተከላ ሥራ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 416/18

የደ/////መንግሥት ግብርና ቢሮ በቢሮው FSHP Progeram ለተለያዩ ዞን እና ወረዳ አገልግሎት የሚውል የሶላር አቅርቦት (ግዥ) እና ተከላ ሥራ አገልግሎት ግዥ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው/የአገልግሎት ዓይነት

የመዳረሻና የተከላ ሥራ ቦታ

ሎት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸበት ሰዓት

የሚከፈትበት ሰዓት

ሰነዱ የሚገኝበት ቦታ

1

ሶላር አቅርቦትና ተከላ ሥራ

ጎፋ ዞን መሎኮዛ ወረዳ

ሎት-1

80,000.00

3:00

3:30

ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

ሶላር አቅርቦትና ተከላ ሥራ

ባኤቶ ዞን ላስካዙሪያ ወረዳ

ሎት-2

40,000.00

4:00

4:30

3

ሶላር አቅርቦትና ተከላ ሥራ

ጌዲዮ ዞን ገደብ ወረዳ

ሎት 3

300,000.00

5:00

5:30

 

በመሆኑም በንግድ ሥራ ዘርፉ የታደሰ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የንግድ ዝገባ ምስ ወረቀት ያለው የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር፤ በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ ስለመመዝገባቸዉና የቫት ተመዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸዉና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
    ተጫራቾች የሚቀርበዉ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታል።
  • ተጫራቾች በቢሮዉ የተዘጋጀዉን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጠበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ 30 ቀናት አስከ 1130 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በዲላ ከተማ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ግብርና ቢሮ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ፍል ለድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሠነድ በመሙላት የጨረታ የቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ የመጫረቻ ሠነዶችን በአንድ እናት ፖስታ በማዘጋጀት 31ኛው ቀን ሎት-1 300 ሰዓት ሎት-2 400 ሎት 3 500 በቢሮው ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። እንሁም የጨረታው ሳጥን ለሎት1 3:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 330 ለሎት2 400 ታሽጎ በዕለቱ 430 ለሎት3 500 ታሽጎ በዕለቱ 530 ተጫራቾች ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ግዥና ንብ/አስ/ ዳይሬከቶሬት ቢሮ ይከፈታል።
  • ቢሮዉ በቀረበዉ ጨረታ ላይ አሸናፊዉ ድርጅት ጋር ዉል ስምምነት ከመፈራረሙ በፊት የግዥዉን 20 ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 31ኛው ቀን የመንግሥት የሥራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፡- አንድ ተጫራች መሠዳደር የሚችለው በአንድ ሎት ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡- 046 131 0134/ 09 16 17 65 73 ይጠቀሙ።

 

የደ/////መንግሥት ግብርና ቢሮ

Save Tender