ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 72/2018
ዓባይ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
| ተቁ
|
የተበዳሪው ስም | የንብረት አስያዥ ስም | የንብረቱ አድራሻ | የቦታው ስፋት | የባለቤትነት ማረጋገጫ/የይዞታ ልዩ መለያ/ ሰነድ(ካርታ)ቁጥር | የንብረቱ አይነት | የጨረታ መነሻ ዋጋ | ጨረታው የሚከናወንበት ጊዜ | ||||
| አበዳሪው ቅ/ፍ | ከተማ | ወረዳ/
ቀበሌ |
የቤት.ቁ | ቀን | ሰዓት | |||||||
| 1 | ሟርሲ መልቲ ሚዲያኃ/የተ/የግ/ማ | አቶ አስቻለው ካሱ | አፍሪካ ጎዳና | ጥቁር ዉሀ | ሻሸመኔ | 40,000ካ ሜ | inv.51-301-2001 | የንግድ | 29,508,406.00 | ሰኔ 4 /2018 ዓ.ም | ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
| 2 | ዳካሶስ ኢንዱስትሪያል ኃ/የተ/የግ/ማ | ተበዳሪው | ቦሌ | አ/ቃሊቲ ክ/ከ | 07 | 2,400.0 0ካ.ሜ | 010057 | የኢንዱስትሪ | 10,824,478.00 | ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም | ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 | |
| 3 | አለምሰገድ ካሳሁን | ተበዳሪው | ባሕርዳር | ባሕርዳር | 04 | 236ካ/ሜ | ፈ/ክ/ከ/997/13 | ለድርጅት | 20,414,274
.00 |
ሰኔ 2 /2018 ዓ.ም
|
ጠዋት ከ4፡00 – 6፡00 | |
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን ወይም ሃያ አምስት በመቶ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፡፡ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረጋል፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል ይኖርበታል፡፡ ባይከፍል ግን የሐራጁ ውጤት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ አይመለስለትም፡፡
- ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡ የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚያሟላ ገዢ ባንኩ የከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል፡፡
- በተ.ቁ 1 የተጠቀሰው የኢንዱስትሪ ቦታ ጨረታ የሚካሄደው በሀዋሳ ዲስትሪክት ጽ/ቤት ሲሆን በተራ ቁጥር2 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው ደግሞ ባምቢስ አካባቢ ባለው እና በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ዝቋላ ሕንጻ ጀርባ ባለው አዳማ ሪልስቴት ሕንጻ ሶስተኛ ፎቅ ላይ ባለው አዳራሽ ሲሆን በተራ ቁጥር 3 ላይ ያለው ቤት ጨረታ የሚካሄደው በባሕር ዳር ዲስትሪክት ጽ/ቤት ውስጥ ይሆናል፡፡
- ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፤ተጨማሪ እሴት ታክስ፣የስም ማዘዋወሪያ እና ሌሎች ውዝፍ ክፍያዎች እንዲሁም ገዥ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/ አሸናፊው ይከፍላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ በስ.ቁ 011 554 97 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
