Tender Detail

Tender Details

  • Company National Transport plc
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline21 May 2026, 10:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-21 10:30:00
  • Categories Vehicle Spare Parts

ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን  የፎቶን ፤ የጂቲል፤ ሲ-ትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ስፔር ፓርት እና ከለመንዳሪ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡


 Ref. No 

   Date:- 30/8/2018

                                   የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ትራንስፖር ኃላ/የተ/የግል/ማ/ህ ከዚህ በታች የተገለጸውን  የፎቶን ፤ የጂቲል፤ ሲ-ትራክ ከባድ ተሽከርካሪ ስፔር ፓርት እና ከለመንዳሪ እና ፍላፕ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ተጫራቾች

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ከላይ የተገለጸውን የመለዋወጫ እና ከመነዳሬ ፍላፕ የአንዱን ዋጋ በመሙላት በታሸገ ፖስታ ይህ የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ባምፒስ ምንትዋብ ህንፃ አጠገብ የድሮ(WFP) ናሽናል ትራንስፖርት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ስልክ፡0935405102/09-96-017571 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ  ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚግኘው ናሽናልትራንስፖርት ኃ/የተ/የግል/ማህበር ስልክ ቁጥር 0915 00 30 24 ግዥ ክፍል ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው ግንቦት /2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም አዲስ-አበባ በሚገኘው ናሽናል ትራንስፖርት ኃላ/የተ/የግል/ማህበር ቢሮ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 3 ወራር ህጋዊ ሆኖ የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ) ብር ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • ማንኛውም ተጨራች የማይመለስ ብር 400.00 በመክፈል የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላልⵆ
  • ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  • አሸናፊ የሆነ ተጫራች ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን አንስቶ ባሉት ተከታታይ 5 የስራ ቀናት ውስጥ ለገዢው እቃዎቹን ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • አሸናፊ ንብረቱ ካስረከበ በዋላ ሲ.ፒ.ኦ. ወድያውኑ ይመለስለታል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡

መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

 

ድርጅቱ!

Save Tender