Tender Detail

Tender Details

  • Company ETHIOPIAN TOLL ROADS ENTERPRISE
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 May 2026, 3:00 AM
  • magazineReporter Tenders
  • Bid Document Price
  • opening date2026-05-19 03:30:00
  • Categories Engineering Service , Solar And Photovoltaic

Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦


የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 42/2018

Supply solar Energy Installation, Testing and Commissioning works

  • በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት
  • የጨረታ ማስከበሪያ መጠን solar Energy Supply, Installation, And Testing 250,000.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ሺ)
  • ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ. ቁጥር 01 የማይመለስ 00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11/09/2018 ዓ.ም እስከ ቀኑ 900 ሰዓት
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ 11/09/2018 ዓ.ም ከቀኑ 930 ሰዓት
  • ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
  • ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 0114171703 መጠየቅ ይቻላል፡፡

አድራሻ፡-

  • የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ
Save Tender