ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ብርሃን ባንክ አ.ማ እንደ ስማችን ብርሃን ነው ስራችን!
BERHAN BANK S.C
የሐራጅ ማስታወቂያ
ብርሃን ባንክ አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረትቶች በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 216/92 ለባንኮች በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን የ1/4 (አንድ አራተኛ) (ሲፒኦ) በብርሃን ባንክ አ.ማ ስም ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡
- የጨረታው አሸናፊ ጨረታውን እንዳሸነፈ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ከፍሎ ንብረቱን መረከብ አለበት፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
- የተሽከርካሪው ጨረታ የሚከናወነዉ በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 በሚገኝ ወመሳኮ ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ይሆናል፡፡
- የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶቹ ጨረታ ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይከናወናል፡፡
- የጨረታ አሸናፊው በሚገዛው ንብረት ላይ የሚፈለግ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያዎች እና የሊዝ ክፍያዎች ይመለከተዋል፡፡
- መያዣ ሰጪዎች ሐራጁ በሚከናወንበት ቦታ ቀንና ሰዓት መገኘት ይችላሉ፡፡ ባይገኙ ግን ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
- በባንኩ ብድር መምሪያ መስፈርት መሰረት እና በተሰጠው ጊዜ ውስጥ የሚፈለግበትን ለሚያሟላ ተጫራች ባንኩ 50% ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
- ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡
የተበዳሪው ስም |
የመያዣ ሰጭው ስም |
የተሽከርካሪው ዓይነትእና የተመረተበት ዘመን |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፣ |
ምህረትአብ ደስታ |
ምህረትአብ ደስታ |
አውቶሞቢል(2008) |
አአ-02-93533 |
LLV2A2A1690046566 |
LF479Q3*090300236* |
270,000.00 |
ሰኔ 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
የመኖሪያ እና ንግድ ቤቶች
ተ.ቁ |
የተበዳሪዉ ስም |
የመያዣ ሰጭዉ ስም |
መኖሪያ/ የንግድ ቤት የሚገኝበት አድራሻ |
የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር |
የንብረቱ አገልግሎት |
የባለቤትነት ማረጋገጫ ካርታ ቁጥር |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
ጨረታዉ የሚካሄድበት ቀን እና ሰዓት፤ |
1. |
ጌታሁንና ቤተሰቡ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማህበር |
ጌታሁን ሲዳ |
አዲስ አበባ ከተማ የካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 09 |
457 ካ.ሜ |
G+3 የንግድ እና የመኖሪያ ቅይጥ |
AA000050904315 |
47,350,000.00 |
ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
2. |
አብይ ታደለ |
አባይነሽ ቢርቦ
|
ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ
ቀበሌ 03 |
500 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
B/0205 |
4,400,000.00 |
ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
3. |
አብይ ታደለ |
ግርማ ታደለ |
ሻሸመኔ ከተማ አፖስቶ ክ/ከተማ
ቀበሌ 03 |
316.4 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
B/0206 |
2,300,000.00 |
ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
4. |
እዮብ ተስፋዬ |
ታመነ ሽብሩ |
ወረዳ ወናጎ/ቀበሌ ቱማታ ጭረቻ |
20,500 ካ.ሜ |
የእሽት ቡና ሳይት |
0638-C3-077047 07-05-01-005-02285 |
4,800,000.00 |
ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
5. |
ተመስጌን ፀጋዬ |
ተመስጌን ፀጋዬ |
ጊምቢቹ ከተማ 01 ቀበሌ |
521 ካ.ሜ |
ንግድ |
ጊ/ከ/1770/2003 |
6,700,000.00 |
ሰኔ 03 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
6. |
ጃሞ የግብርና ምርቶች ጅምላ ንንድ ኃ/የተ/የግል ማህበር |
የሻምበል ሽታየ |
ፍኖተሰላም ከተማ 02 ቀበሌ |
200 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
381/20/2011 |
1,350,000.00 |
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
7. |
ንጉሴ አሱባልዉ |
ንጉሴ አሱባልዉ |
ቡሬ ከተማ 02 ቀበሌ |
337.5 ካ.ሜ |
ድርጅት |
2069/2003 |
2,400,000.00 |
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
8. |
ታደሰ አንዳርጌ
|
ታደሰ አንዳርጌ
|
ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ
|
200 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
AM0070408/6006 |
1,050,000.00 |
ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00-5፡30 |
9. |
አስናቀዉ ጌታነህ |
አስናቀዉ ጌታነህ |
ደብረታቦር ከተማ 04 ቀበሌ
|
150 ካ.ሜ |
መኖሪያ ቤት |
8.2/1690/769/15 |
1,300,000.00 |
ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00-9፡30 |
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች 011-6506900 እና 011-6506276 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
