Tender Detail

Tender Details


ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018

ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

 
ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የቀድሞው የንበረቱ ባለቤት የንብረቱ ዓይነት የባለቤትነት ማረጋገጫ ሠነድ/ሠሌዳ

ቁጥር

 

የቦታው ስፋት በካሬ ሜትር

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ የጨረታ መነሻ ዋጋ
ከተማ ክ/ከተማቀበሌ/

ወረዳ

1 ታደሰ ደሪባ ታደሰ ደሪባ ባጃጅ 1-35715 ኦሮ   ሮቤ ሲናና   172,170.00
2 አሊዪ አብዶ አሊዪ አብዶ መኖሪያ ቤት BMK/762/00/2016 200 ኮሞና 01 1,027,995.00
3 ሚልኮ ገመቹ ብራ በቀለ መኖሪያ ቤት 0391/2011 1200 አዳማ አዋሽ መልካሳ 4,084,838.00
4 ቦንሳ ዳዳ አሸብር ተፈሪ መኖሪያ ቤት 0231/2009 200 አዳማ ቦኩ ሸነን 4,801,594.00
5 ብሩክ ታሬሳ ብሩክ ታሬሳ መኖሪያ ቤት W/5089/2000 200 ወሊሶ አዬቱ 1,832,505.00
6 ዘሪሁን ምጁ ዘሪሁን ምጁ መኖሪያ ቤት 812/BMG/2015 653.4 ጓንጓ አባያ    705,328.96

በመሆኑም፡-

 

1. ካዛንቺስ በሚገኘው የሲንቄ ባንክ ዋናው መ/ቤት (ኦዳ ታወር) 5ኛ (አምስተኛ) ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ 15 % ታ.እ.ታ (VAT) ጨምሮ  ብር 500 (አምስት መቶ) ብቻ በመክፈል የጫረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡

2.      ንብረቱን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 ዓ.ም) ድረስ   ቤቱ ( ንብረቱ) በሚገኝበት አድራሻ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይቻላል፡፡
3.      ተጫራቾች የቤቱን ( ንብረቱ)  የጫረታ መነሻ ዋጋ ¼ ወይም 25% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሠነድ (CPO) በሲንቄ ባንክ ስም አሰርቶ በማቅረብ መወዳደር ይችላሉ፡፡
4.    አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ያሸነፈበትን ገንዘብ በ10 (አሥር) ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ይኖርበታል፡፡ይህ ባይሆን ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ የማይመለስለት ሲሆን ጨረታውን ላለሸነፉት ተጨራቾች ግን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው ከተለየ በኋላ ይመለስላቸዋል፡፡
5. ተጨራቾች ንብረቱን የሚገዙበትን ዋጋ  በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መ/ቤት ንብረት አሰተዳደር ዋና ክፍል ኦዳ ታዎር 5ኛ ፎቅ  ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 ) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6.    ጨረታው በ 12/09/2018 (ግንቦት 12/2018 ) ዓ.ም ከረፋዱ/ከቀኑ 4፡30 ሰዓት በዋናው መ/ቤት የስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ተጨራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
 
7.      ሁለት ዓመት እና ከዚያ በላይ ካገለገለ መኖሪያ ቤት , ውጭ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዢ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ታክስና ግብሮችን ገዢው/አሸናፊው ይከፍላል፡፡
8.      ባንኩ ንብረቱን ለመሸጥ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በካፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
9.   ለበለጠ ማብራሪያ ሲንቄ ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 0115526175 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

Save Tender